image
image
image
image
image

"አሰባሳቢ ገዢ ትርክት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ"

ታህሳስ 26, 2018
መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ በልደታ ክፍለ ከተማ ደረጃ በቢሪሞ ሜዳ በተዘጋጀው ታላቅ የጋራ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ (Mass Sport) ላይ የወረዳ 06 ወጣት ስፖርተኞችና አመራሮች በንቃት ተሳትፈዋል። ይህ ስፖርታዊ መድረክ "አሰባሳቢ ገዢ ትርክት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል የተከናወነ ሲሆን፣ በወረዳው የሚገኙ ወጣቶችና አመራሮች አካላዊ ብቃታቸውን ከማሳደግ ባለፈ ሕብረ ብሔራዊ አንድነታቸውን ያጠናከሩበት ሆኗል። ይህ በቢሪሞ ሜዳ የተደረገው እንቅስቃሴ፣ በወረዳው የታቀደውን የአካላዊ ብቃት ግንባታ እና የሰላም ግንባታ ሥራዎችን ይበልጥ የሚያጠናክር እንደሆነ ተገልጿል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች