image
image
image
image
image

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የሚዲያና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ከሚዲያ ሠራዊቶች ጋር አጠቃላይ የዘርፍ ስራዎችን ገመገሙ።

ታህሳስ 14, 2018
በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 6 የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የሚዲያና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት አቶ ኤዶም ፍቅሬ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት የሚዲያ ሠራዊቱ የህዝብ ግንኙነት ስራዎች ላይ ያላቸው ተሳትፎ የላቀ መሆኑን አንስተው በቀጣይም የተደራጀ የሚዲያ ሠራዊት ከመፍጠር አንጻር፣ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የማጎልበት እና የአቅም ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አንስተው የሚዲያ ሠራዊቱም በተገቢው መልኩ ሚናውን መጫወት እንዳለበት አስገንዝበዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች