በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 06 ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አድራሻ
የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ብስራተ ገብርኤል የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 177.5 ስኩዌር ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 21 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 8 ፣ በምዕራብ ከኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 9 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከኮልፌ ወረዳ 1 ጋር ይዋሰናል፡፡
የወረዳ 06 ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስልክ
+251910437866 - የጽ/ቤት ስልክ +251932872810 - ተሾመ